የጀርመን ታንክ ለቀጠር የመሸጥ ዕቅድና ተቃዉሞዉ | ዓለም | DW | 31.07.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የጀርመን ታንክ ለቀጠር የመሸጥ ዕቅድና ተቃዉሞዉ

አንድ የጀርመን ሳምንታዊ መፅሔት እንደዘገበዉ ትንሺቱ የፋርሰ ባሕረ-ሠላጤ ሐብታም ሐገር ቀጠር ሁለት መቶ ዘመናይ ታንኮችን ከጀርመን ለመግዛት ጠይቃለች። ጀርመን ዘመናይ ታንኮችን ለቀጠር መንግሥት ለመሸጥ አቅዳለች መባሉ የጀርመን ፖለቲከኞችን ሲያወዛግብ የመብት

Kampfpanzer vom Typ Leopard 2 in voller Fahrt auf einem Testgelände (undatierte Aufnahme). Die Bundesregierung hat einem «Spiegel»-Bericht zufolge erstmals die Lieferung schwerer Kampfpanzer nach Saudi- Arabien genehmigt. Der Bundessicherheitsrat habe vor wenigen Tagen den Weg für den Export von modernen «Leopard II»-Panzern in das autoritär geführte Land frei gemacht, berichtet das Magazin. Die Saudis hätten Interesse an mehr als 200 Exemplaren. Der deutschen Rüstungsindustrie winkt damit ein Milliardengeschäft. Foto: KMW dpa (ACHTUNG: Veröffentlichung nur mit Angabe der Quelle Krauss-Maffei Wegmann) (zu dpa 0862 «Spiegel»: Deutscher Panzer-Export nach Saudi-Arabien genehmigt am 03.07.2011) +++(c) dpa - Bildfunk+++

ሊዮፓርድ II የተሰኝዉ ታንክ

ተሟጋቾችን አስቆጥቷል። አንድ የጀርመን ሳምንታዊ መፅሔት እንደዘገበዉ ትንሺቱ የፋርሰ ባሕረ-ሠላጤ ሐብታም ሐገር ቀጠር ሁለት መቶ ዘመናይ ታንኮችን ከጀርመን ለመግዛት ጠይቃለች።ዘገባዉ እንደተሰማ የጀርመን መንግሥት ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና የሠብአዊ መብት ተሟጋቾች ጀርመን ሠብአዊ መብት ለሚረግጡ አምባገነን መንግሥታት ጦር መሳሪያ መሸጥ የለባትም በማለት ተቃዉሟቸዉን ማሰማት ይዘዋል።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል አጭር ዘገባ ልኮልናል።

ይልማ ሐይለሚካእል

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic