የጀርመን ተራድኦ ድርጅት (GIZ) ሠራተኞች ሕገወጥ ንግድ | ኢትዮጵያ | DW | 25.04.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የጀርመን ተራድኦ ድርጅት (GIZ) ሠራተኞች ሕገወጥ ንግድ

በጀርመን ተራድኦ ድርጅት / Giz / ውስጥ በኃላፊነት ደረጃ ይሰሩ የነበሩ 3 ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች የ219 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው እቃ በሕገወጥ መንገድ ለማስገባት መሞከራቸው የተቋሙን የረዥም ጊዜ ስም ያበላሸ ነው ተባለ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:37

የGIZ ሠራተኞች ቅሌት


በጀርመን ተራድኦ ድርጅት / Giz / ውስጥ በኃላፊነት ደረጃ ይሰሩ የነበሩ 3 ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች የ219 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው እቃ በሕገወጥ መንገድ ለማስገባት መሞከራቸው የተቋሙን የረዥም ጊዜ ስም ያበላሸ ነው ተባለ። የኮንትሮባንድ ዕቃው በዲፕሎማቲክ የቀረጥ ነፃ መብት ሽፋን ወደ ሀገር ሊገባ ሲል ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ በቁጥጥር ሥር የዋለው ትናንት ነበር። በገቢዎች ሚንሥትር የተግባቦት ኃላፊን በማነጋገር ሰለሞን ሙጬ ከአዲስ አበባ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሮልናል።

ሰለሞን ሙጬ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ

ተስፋለም ወልደየስ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች