የጀርመን ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን የቫቲካን ጉብኝት   | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 14.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን የቫቲካን ጉብኝት  

የሮማዉ ካቶሊካዊ ቤተ-ክርስትያን ርዕሰ ሊቃነ - ጻጻሳት ፍራንሲስ የጀርመን ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድንን ዛሬ ባቲካን ላይ ተቀብለዉ አነጋገሩ። በአሰልጣኝ ዮአሂም ሎቨ የተመራዉ የጀርመኑ ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን ትዉልደ አርጀንቲናዉን ርዕሰ ሊቃነ-ጻጻሳት  ሲጎበኝ ይህ የመጀመርያዉ መሆኑ ነዉ።  

 

የጀርመን ብሔራዊ ቡድን የዛሬ ሁለት ዓመት ሬዮ ጌዤኔሮ ላይ የዓለም እግር ኳስ  ዋንጫ ከአርጀንቲና ጋር ቀርቦ አርጀንቲናን በማሸነፍ ዋንጫ መዉሰዱ ይታወቃል። የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ወደ ኢጣልያ ያቀናበት ምክንያት ምን ይሆን? ስቱድዮ ከመግባታችን በፊት የሮማዉን ወኪላችንን በስልክ ጠይቀነዉ ነበር።  


ተክለዝጊ ገብረእየሱስ


አዜብ ታደሰ    
ነጋሽ መሐመድ 

Audios and videos on the topic