የጀርመን ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ትጽቢት መና መቅረት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 08.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ትጽቢት መና መቅረት

የጀርመን ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለአራተኛ ጊዜ የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ አሸናፊ ለመሆን አሳድራው የነበረው ህልሟ ትናንት በደቡብ አፍሪቃ የደርበን ከተማ በተካሄደው ግማሽ ፍጻሜ ዙር ግጥሚያ ህልም ብቻ ሆኖ ቀርቷል።

default

በጀርመን ቡድን መሸነፍ ያዘነ ደጋፊ

እስከትናንት ድረስ ግሩም ጨዋታ ሲያሳይ የሰነበተው የጀርመን ብሄራዊ ቡድን ጨዋታውን በግልጽ በተቆጣጠረው የስጳኝ ብሄራዊ ቡድን አንድ ለባዶ በመሸነፉ የፊታችን እሁድ ለፍጻሜ ጨዋታ ማለፍ ተስኖታል። ስለትናንቱ ሽንፈት የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል የህዝብ አስተያየት አሰባስቦዋል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic