የጀርመን ባስልጣናትና የንግድ ልዑካን ቡድን በአፍሪቃ | አፍሪቃ | DW | 23.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የጀርመን ባስልጣናትና የንግድ ልዑካን ቡድን በአፍሪቃ

ንግድና ልማትን አጀንዳዉ ያደረገዉ በጀርመን ዉጭ ጉዳይ ሚንስትር ፍራንክ-ቫልተር ሽታይንማየር የተመራዉ የኢኮኖሚ ልዑካን ቡድን በአፍሪቃ ባደረገዉ የአራት ቀን ጉብኝት የወደብ ስምምነት፣ የመዋዕለ ንዋይ ፍሰትና የቴክኖሎጂ ልዉዉጥ ለማድርግ እንደሚፈልግ አመልክቶዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:04

የጀርመንና የአፍሪቃ ግንኙነት

ሽታይንማየር በአፍሪቃ ትልቅ ማነቆ የሆነዉ ሙስናና የርስ በርስ ግጭት እንዲያበቃ ጥሪ አድርገዋል።

ኤንግል ዳግማር

መርጋ ዮናስ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic