የጀርመን ባለሥልጣን ጋዛ እንዳይገቡ መከልከላቸዉ | ዓለም | DW | 21.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የጀርመን ባለሥልጣን ጋዛ እንዳይገቡ መከልከላቸዉ

የጀርመኑ የእድገት እና የልማት ሚኒስተር ዲርክ ኒብል በእስራኤል በኩል ድንበር አቋርጠዉ ጋዛን እንዳይጎበኙ በእስራኤል መንግስት ታግደዋል።

default

የጀርመኑ የእድገት እና የልማት ሚኒስተር ዲርክ ኒብል

ይህን የእራኤል ዉሳኔ የበርሊኑን መንግስት ሲያስቆጣ በርካታ የፓርቲ ተወካዮች ትችታቸን ማሰማታቸዉ ተገልጾአል። የእድገት እና የልማት ሚኒስትሩ ዲርክ ኒብልም በበኩላቸዉ እስራኤል ወዳጅዋን በማይሆን ነገር ችግር ላይ ትጥላለች ሲሉ የእየሩሳሌም መንግስትን ተችተዋል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል ዝርዝር ዘገባዉን ከዋና ከተማዉ ልኮልናል።

ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ