የጀርመን ባለሥልጣን የኢትዮጵያ ጉብኝት | ኢትዮጵያ | DW | 08.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጀርመን ባለሥልጣን የኢትዮጵያ ጉብኝት

ሰሞኑን ኢትዮጵያ የጎበኙት በጀርመን ፌደራል መንግሥት የሰብአዊ መብት ና የሰብዓዊ እርዳታ ጉዳዮች ተጥሪ ማርኩስ ሎኒንግ በኢትዮጵያ በሰብዓዊ መብት አያያዝ ረገድ ይበልጥ መሠራት እንዳለበት አሳስቡ ።

default

የጀርመን ፌደራል መንግሥትየሰብአዊ መብትና የሰብአዊ ርዳታ ጉዳይ ተጠሪ፣

ሎኒንግ ሃገራቸው ለኢትዮጵያ እርዳታና ድጋፍ ለመስጠት ፈቃደኛ መሆኗን ገልፀው በሃገሪቱ የሰብዓዊ መብት ጉዳይም መታየት እንደሚገባውና ትክክለኛ እና ነፃ ምርጫ መካሄድ እንዳለበትም ተናግረዋል ። የዶሎ አዶውን የሶማሊያ የስደተኞች መጠለያ የጎበኙት ባለሥልጣኑ የችግሩን ሰለባዎች እርዳታ እንደሚያሻቸውም አስታውቀዋል ። ከሎኒንግ ጋር ዶሎ አዶ የተጓዘው ጌታቸው ተድላ ዝርዝሩን ልኮልናል ።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ሒሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሰ