የጀርመን ቀኝ ፅንፈኛ ፓርቲ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 07.12.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን ቀኝ ፅንፈኛ ፓርቲ

በጀርመንኛ ምሕፃሩ NPD ተብሎ የሚጠራዉ የጀርመን ቀኝ ፅንፈኛ ፓርቲ እንዲታገድ የ16ቱም የሐገሪቱ የፌደራል ክፍለ-ሐገራት ጠቅላይ ሚንስትሮች ትናንት ተስማምተዋል።

Berlin/ Thueringens Ministerpraesidentin Christine Lieberknecht (CDU, M.) spricht am Donnerstag (06.12.12) im Bundesrat in Berlin bei der Ministerpraesidentenkonferenz. Die Ministerpraesidenten der Laender wollen am Donnerstag das neue NPD-Verbotsverfahren offiziell auf den Weg bringen. Grundlage ist eine einhellige Empfehlung der Innenminister und -senatoren der Laender, nach dem gescheiterten Anlauf von 2003 erneut das Bundesverfassungsgericht anzurufen, um die rechtsextreme Partei verbieten zu lassen. Es wird damit gerechnet, dass die Regierungschefs auf ihrem Berliner Treffen der Vorgabe ihrer Fachminister folgen. (zu dapd-Text) Foto: Maja Hitij/dapd

የጠቅላይ ሚንስትሮቹ መግለጫ

በጀርመንኛ ምሕፃሩ NPD ተብሎ የሚጠራዉ የጀርመን ቀኝ ፅንፈኛ ፓርቲ እንዲታገድ የ16ቱም የሐገሪቱ የፌደራል ክፍለ-ሐገራት ጠቅላይ ሚንስትሮች ትናንት ተስማምተዋል።ከጠቅላይ ሚንስትሮቹ በፊት የአገር አስተዳደር ሚንስትሮች ፓርቲዉ እንዲታገድ ተስማምተዉ ነበር።የፌደራሉ የሐገር አስተዳደር ሚንስትር ግን ፓርቲዉ ይታገድ መባሉ ተቀባይነት ማግኘቱን ይጠራጠራሉ።ያም ሆኖ በመጪዉ ሳምንት የሕግ መወሰኛዉ ምክር ቤት በሐሳቡ ላይ ተወያይቶ ፓርቲዉ የሚታገድበት ሒደት በሕገ-መንግስታዊዉ ፍርድ ቤት ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል።ሥለ ጉዳዩ ሸዋዬ ለገሠ የበርሊኑን ወኪላችንን ይልማ ሐይለ ሚካኤልን በስልክ አነጋግራለች።

ይልማ ሐይለ ሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic