የጀርመን ርዳታ ድርጅት ለአፋር | ኢትዮጵያ | DW | 26.04.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጀርመን ርዳታ ድርጅት ለአፋር

በአፋር መስተዳድር ለሁለት ተከታታይ ዓመታት የቀጠለዉ ድርቅና ረሐብ በርካታ እንስሳት እና በአስር የሚቆጠሩ ሰዎችን ገድሏል።በቅርቡ ደግሞ በአካባቢዉ ከፍተኛ ዝናብ በመጣሉ ጎርፍ የሰዉ ሕይወት አጥፍቷል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:46

የጀርመን ርዳታ ድርጅት ለአፋር

የጀርመኑ የልማትና ተራድኦ ድርጅት (GIZ-በምሕፃሩ) በአፋር መስተዳድር የተከሰተዉን ድርቅ ለመቋቋም የዉሐ ግድብና ማቆሪያ እየሠራ ነዉ።በአፋር መስተዳድር ለሁለት ተከታታይ ዓመታት የቀጠለዉ ድርቅና ረሐብ በርካታ እንስሳት እና በአስር የሚቆጠሩ ሰዎችን ገድሏል።በቅርቡ ደግሞ በአካባቢዉ ከፍተኛ ዝናብ በመጣሉ ጎርፍ የሰዉ ሕይወት አጥፍቷል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን በጀርመን ርዳታ የሚሠሩ ፕሮጀክቶኝ ተመልክቶ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሠ

Audios and videos on the topic