የጀርመን ምክር ቤታዊ ምርጫና የጥምር መንግስት ምስረታው ጥያቄ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 22.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን ምክር ቤታዊ ምርጫና የጥምር መንግስት ምስረታው ጥያቄ

የፊታችን እሁድ በመላ ጀርመን ከሚካሄደው አጠቃላይ ምክር ቤታዊ ምርጫ በኋላ የትኞቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከየትኞቹ ተጣምረው አዲሱን ፌዴራዊ መንግስት ይመሰርታሉ የሚለው ጥያቄ የሰሞኑ ትልቅ አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኖዋል።

default

...ዉጡና ምረጡ!...

አንዳንዶቹ ፓርቲዎች ገና ካሁኑ ከሌላኛው ፓርቲ ጋር አብረው እንደማይሰሩ መናገር ይዘዋል። የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ማርሴል ፉርስተናው ለጻፈው ሀተታ ይልማ ሀይለሚካኤል

ማርሴል ፉርስተናው/ይልማ ሀይለሚካኤል/አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic