የጀርመን-ምርጫ-2002 | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 27.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን-ምርጫ-2002

መምረጥ የሚችለዉ የጀርመን ዜጋ ወጥቶ ድምፁን እየሰጠ ነዉ ዛሬ። ተፎካካሪዎቹ እጩዎች መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክልና የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ፍራንክ ቫልተር ሽታይን ማየርም መርጠዋል።

default

አንዳንድ ዜናዎች እንደሚሉት ከሆነ ሜርክል የማሸነፍ እድል አላቸዉ የሚያሳስባቸዉ ከማን ጋ ተጣምሬ መንግስት እመሰርታለሁ የሚለዉ ነዉ። ላለፉት አራት ዓመታት ተጣምሮ አገሪቱን ያስተዳደረዉ የክርስቲያን ዴሞክራት ኅብረትና ሶሻል ዴሞክራት ፓርቲ ለመሆኑ የሥራ ክንውን እንዴት ይገመገማል?

ይልማ ኃይለ ሚካኤል፣

ተክሌ የኋላ/ሸዋዬ ለገሠ