የጀርመን-ምርጫ-2002-የሕዝብ አስተያየት17 መስከረም 2002እሑድ፣ መስከረም 17 2002በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች 62 ሚሊዮን የጀርመን ዜጎች ድምፃቸዉን ለመስጠት ዛሬ ወጥተዋል። እያንዳንዱ ሰዉ ሁለት ድምፅ መስጠት ይችላል።https://p.dw.com/p/Jq6Fከድምፅ ሰጪዎቹ በከፊልምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያየሕዝቡ የመምረጥ መንፈስ እንዴት ነዉ? ዋና ዋና ጉዳዮች አድርጎ የሚመለከታቸዉ ነጥቦችስ ምንድናቸዉ? ወደምርጫ ጣቢያ የሚሄዱ ጀርመናዉያንን አስተያየት አካተናል። ልደት አበበ ተክሌ የኋላ/ ሸዋዬ ለገሠ