የጀርመን ምርጫና ትውልደ ኢትዮጵያውያን  | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 26.09.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመን ምርጫና ትውልደ ኢትዮጵያውያን 

በተለያዩ የጀርመን ከተሞች የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ጀርመናውያን በዛሬው እለት ይበጀናል ያሉትን እንደራሴያቸውንና የፖለቲካ ፓርቲ መርጠዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:37

የጀርመን ምርጫና ትውልደ ኢትዮጵያውያን 

 ቁጥራቸው በውል ባይታወቅም  በርካታ ትውልደ ኢትዮጵያውያን  ጀርመን ይኖራሉ።  እነዚህ በተለያዩ የጀርመን ከተሞች የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ጀርመናውያን በዛሬው እለት ይበጀናል ያሉትን እንደራሴያቸውንና የፖለቲካ ፓርቲ መርጠዋል። ከምርጫው ምን ትጠብቃላችሁ ስንል  አስተያየታቸውን ጠይቀናቸዋል ።

ኂሩት መለሰ
 

Audios and videos on the topic