የጀርመን መንግሥትና የአፍሪቃ ህብረት የልማት ትብብር | ዓለም | DW | 30.05.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የጀርመን መንግሥትና የአፍሪቃ ህብረት የልማት ትብብር

ጀርመን ለአፍሪቃ የግብርና ልማት፤ቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና፤ሰላም ፣ጸጥታ እና መልካም አስተዳደር ዘርፎች የሚውል የ55 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች።

ስምምነቱን የጀርመን መራሒተ-መንግስት አንጌላ ሜርክል ልዩ መልዕክተኛ ጉንተር ኑከ እና የአፍሪቃ ህብረት ንግድ እና ኢንዱስትሪ ኮሚሽነር ፋቲማ አሲል ፋራም ጋር ተፈራርመዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

እሸቴ በቀለ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic