የጀርመንና የኢትዮጵያ የትብብር መድረክ | ኤኮኖሚ | DW | 29.11.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

የጀርመንና የኢትዮጵያ የትብብር መድረክ

30 የጀርመን ከፍተኛ የኢንዱስትሪ ባለቤቶች በኢትዮጵያ እና በኬንያ በሚቀጥሉት ቀናት በሚያደረጉት የስራ ጉብኝት አሁን አዲስ አበባ ይገኛሉ። ጉብኝቱ ጀርመናውያኑ ባለተቋማት በኢትዮጵያ ገንዘባቸውን ለማሰራት የሚችሉበት ሁኔታ ምቹ መሆን አለመሆኑን የሚፈትሹበት እንደሆነ ተገልጿል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:52
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:52 ደቂቃ

የጀርመናውያን ባለተቋማት ጉብኝት በኢትዮጵያ

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic