የጀርመንና የአውሮፓ የአቶም ኃይል ማመንጫዎች ዕጣ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 07.06.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመንና የአውሮፓ የአቶም ኃይል ማመንጫዎች ዕጣ

እስከ ዛሬ 10 ዓመት ድረስ የጀርመን የአቶም ኃይል ማመንጫዎች ሙሉ በሙሉ ሥራቸውን እንዲያቆሙ የወሰነው የጀርመን መንግሥት በዚህ ሳምንት ዝርዝር አተገባበሩን ይፋ አድርጓል ።

default

በእቅዱ መሰረት አገሪቱ ከአቶም ታገኝ የነበረውን ኃይል የሚተኩ አማራጭ የኃይል ምንጮችን በስፋት ለመጠቀም ታስቧል ። ይሁንና የአቶም ኃይል አጠቃቀም አጥኚዎች እንደሚሉት የጀርመን መንግሥት ያሳለፈው ውሳኔ አንዳንድ ችግሮችን ማስከተሉ አይቀርም ። የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ጀርመን ከአቶም ኃይል ምንጭ ለመላቀቅ የደረሰችበትን ውሳኔና ሌሌች የአውሮፓ ሃገራት በዚህ ረገድ የሚያራምዱትን አቋም ይመለከታል ።

ሂሩት መለሰ

ተከሌ የኋላ

Audios and videos on the topic