የጀርመንና የሊቢያ ግንኙነት፣ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 28.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመንና የሊቢያ ግንኙነት፣

ሊቢያ ከ 90ኛዎቹ ዓመታት የሎከርቢይ የአውሮፕላን ፍንዳታ በኋላ ለብዙ ዓመታት በምዕራቡ ዓለም ተገልላ፤ ዓለምአቀፍ ማዕቀብም ተጥሎባት መቆየቷ የሚታወቅ ነው።

default

ለርመንና ለሊቢያም የኤኮኖሚ ግንኙነት መጠናከር እንደ ገድ የሚታየው፣ የኒው ዮርኩ፤ የአክሲዮን ገበያ ምልክት የሆነው የወይፈን ምስል፣

ግን ይህ አገሪቱ ከዋሺንግተንና ከአውሮፓ መንግሥታት ጋር መልሳ መቀራረብ ከያዘች ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ያለፈ ታሪክ ሆኗል። በዛሬው ጊዜ የሁለት ወገኑን ግንኙነት ለማስፋፋት የሚደረገው ጥረት እየጠነከረ ሲሄድ ነው የሚታየው። ሊቢያ ዛሬ ኢንዱስትሪ ለመገንባት ባላት ዕቅድ የበለጸገውን ዓለም ዕውቀት የምትፈልገውን ያህል ምዕራባውያን መንግሥታትም በነዳጅ ዘይት ሃብት በታደለችው አገር ጥቅማቸውም ማየታቸው አልቀረም። ግንኙነቱን ለማስፋፋት ከሚጥሩት አውሮፓውያን መንግሥታት መካከል አንዷ ጀርመን ናት፤ ዝርዝሩን ከበርሊን ይልማ ሃ/ሚካኤል! ◄

መስፍን መኮንን

ተክሌ የኋላ፣