የጀርመናውያን የፋሲካ ሰሞን የሰላም ንቅናቄ ዓላማ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 25.04.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመናውያን የፋሲካ ሰሞን የሰላም ንቅናቄ ዓላማ

በያመቱ እንደሚደረገው ሁሉ፣ ዘንድሮም በተለያዩ ከተሞች የሚኖሩ ጀርመናውያን አደባባይ በመውጣት፤ ሽርሽር መሰል ጉዞም በማድረግ ፤ ለሰላም ይበጃል ያሉአቸውን ጉዳዮች አንስተዋል።

default

የዘንድሮውን የፋሲካ ሰሞን የሰላም እንቅሥቃሤ Ostermarsch)በተመለከተ፤ የበርሊኑን ዘጋቢአችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን አነጋግረናል።

ይልማ ኃይለሚካኤል
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ