የጀርመናዉያኑ የኳስ ድልና የኢትዮጵያዉያኑ አስተያየት | የባህል መድረክ | DW | 17.07.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

የባህል መድረክ

የጀርመናዉያኑ የኳስ ድልና የኢትዮጵያዉያኑ አስተያየት

በጀርመን ሃገር የምንኖር አብዛኞች የዉጭ ሃገር ዜጎች በሃገሪቱ የፈለግነዉን ነገር ስለምናደርግ፤ አብዛኞች የዉጭ ተወላጆች ብንሆንም በዜግነት ጀርመናዊ በመሆናችን ከህዝቡ ጋር ፤ የቡድኑን ማልያ ለብሰን ባንዲራዉን አንግበን ጨዋታዉን በሚገባ በሃሳብ ተካፍለናል፤ አብረን ከቡድኑ ጋር ታመናል።

ጀርመን ዋንጫዉን በመዉሰዱ በጣም ደስተኛ ሆነናል ይሉን፤ በጀርመን ረዘም ላሉ ዓመታት የኖሩ ኢትዮጵያዉያንን አነጋግረናል። ሙሉ ጥንቅሩን የድምፅ ማድመጫዉን በመጫን ይከታተሉ።

Audios and videos on the topic