የጀርመኑ የትብብር ድርጅት የቤቶች ሥራና ግምገማ | ኢትዮጵያ | DW | 01.12.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የጀርመኑ የትብብር ድርጅት የቤቶች ሥራና ግምገማ

የጀርመን ዓለም አቀፉ የትብብር ድርጅት በምህፃሩ GiZ በአዲስ አበባ 11 000 የቁጠባ ቤቶች ያሉት 700 የቁጠባ ህንፃዎች ሰርቶ ጨርሶ ማስረከቡን ይፋ አድርጓል።

ድርጅቱ ይህንን ስራውን የገመገመበት ስብሰባ ባለፈው ዓርብ እና ቅዳሜ አዲስ አበባ በሚገኘው የ «ገኧተ ኢንስቲትውት» አካሂዷል። በዚሁ ስብሰባ ላይ የተገኘው የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ያሰማናል።

 

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

Audios and videos on the topic