የጀርመኑ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር የአፍሪቃ ጉብኝት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 02.05.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

 የጀርመኑ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር የአፍሪቃ ጉብኝት

በሁለቱ የአፍሪቃ ሐገራት በሚያደርጉት ጉብኝት ከየሐገራቱ ባለሥልጣናት በተጨማሪ አዲስ አበባ ዉስጥ ከአፍሪቃ ሕብረት፤ ዳሬ ኤ ሰላም ደግሞ ከምሥራቅ አፍሪቃ መሪዎች ጋር ለመነጋገር አቅደዋል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:33

የመጀመሪያዉ የአፍሪቃ ጉብኝት

 

የጀርመኑ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሐይኮ ማስ በኢትዮጵያ እና በታንዛኒያ የሚያደርጉትን ጉብኝት  ዛሬ ማታ ከአዲስ አበባ ይጀምራሉ።ከስድስት ሳምንት በፊት የጀርመንን የዉጪ ጉዳይ ሚንስትርነት ሥልጣን የያዙት ማስ አፍሪቃን እንደ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሲጎበኙ ያሁኑ የመጀመሪያቸዉ ነዉ።በሁለቱ የአፍሪቃ ሐገራት በሚያደርጉት ጉብኝት ከየሐገራቱ ባለሥልጣናት በተጨማሪ አዲስ አበባ ዉስጥ ከአፍሪቃ ሕብረት፤ ዳሬ ኤ ሰላም ደግሞ ከምሥራቅ አፍሪቃ መሪዎች ጋር ለመነጋገር አቅደዋል።የዶቸ ቬለዉ ሉድገር ሻዶምስኪ ያዘጋጀዉን ዘገባ ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።

ሉድገር ሻዶምስኪ/ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic