የጀርመኑ መከላከያ ሚንስትር የአፍጋኒስታን ጉብኝት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 13.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጀርመኑ መከላከያ ሚንስትር የአፍጋኒስታን ጉብኝት

ሚንስትሩ አፍቃኒስታን መግባታቸዉ እስኪረጋገጥ ድረስ በሚስጥር በተያዘ ጉብኝታቸዉ የአፍጋኒስታንን ፕሬዝዳት ጨምሮ ከሐገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል

default

ሚንስትሩ ከጦራቸዉ ጋር

አዲሱ የጀርመን መከላከያ ሚንስትር ካርል ቴዎዶር ጉተንበርግ አፍቃኒስታን የሠፈረዉን የሐገራቸዉን ጦር ጎበኙ።ሚንስትሩ አፍቃኒስታን መግባታቸዉ እስኪረጋገጥ ድረስ በሚስጥር በተያዘ ጉብኝታቸዉ የአፍጋኒስታንን ፕሬዝዳት ጨምሮ ከሐገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል።አዲሱ መከላከያ ሚንስትር ካቡልን የጎበኙት የጀርመን ጦር አፍጋኒስታን የሚቆይበት ጊዜ የሐገሪቱን ፖለቲከኞች በሚያከራክርበት ወቅት መሆኑ ነዉ። ካይ ኩስትነር የዘገበዉን ይልማ ሐይለ-ሚካኤል እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።

ይልማ ሐይለ-ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic