የዶክትር ማርቆስ ሀኪም ቤት መዘጋት  | ኢትዮጵያ | DW | 07.03.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የዶክትር ማርቆስ ሀኪም ቤት መዘጋት 

የአረና ትግራይ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆነው ከጥቂት ጊዜ በፊት የተመረጡት ዶክተር ማርቆስ ገሠሠ በመቐለ የከፈቱት አንድ የጤና ማዕከል መዘጋቱን ለዶይቸ ቬለ ገለጹ። የጤና ማዕከሉ ማሟላት የሚገባውን ግዴታ ባለማሟላቱ መዘጋቱን የትግራይ ክልል የጤና ጽህፈት ቤት ቢያስታውቅም፣ ዶክተር ማርቆስ ምክንያቱ ፖለቲካዊ ነው ይላሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:28

በትግራይ ክልል አንድ የጤና ማዕከል በፖለቲካ ምክንያት ተዘጋ የሚል ወቀሳ ተሰነዘረ።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic