የዶክተር አቢይ መመረጥና የፖለቲካ ተንታኝ አስተያየት | አፍሪቃ | DW | 28.03.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የዶክተር አቢይ መመረጥና የፖለቲካ ተንታኝ አስተያየት

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኢህአዴግ ምክር ቤት ትናንት የግንባሩ ሊቀመንበር አድርጎየመረጣቸው የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት፣ ኦሕዴድ ሊቀመንበር ዶክተር አቢይ አሕመድ ብዙ አዳጋች ስራ እንደሚጠብቃቸው ተንታኞች ተናገሩ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 06:14

ከዶክተር አቢይ ምን ይጠበቃል?

የፖለቲካ ተንታኝ አቶ ዩሱፍ ያሲን ስለ ዶክተር አቢይ ምርጫ፣ ከአንድ ወር በፊት ስልጣናቸውን የለቀቁትን  ኃይለማርያም ደሳለኝን ይተካሉ ተብለው የሚታሰቡት እኒሁ አዲሱ ሊቀመንበር ፣ እንደታሰበው የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ስልጣን ቢይዙ የሀገሪቱን ውዝግብ በማብቃቱ ረገድ ሊኖራቸው ስለሚችለው ሚና እና ከርሳቸው ስለሚጠበቁት ርምጃዎች ጠይቄአቸው ነበር።

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic