የዶክተር መረራ የእስር ሁኔታን በመቃወም አቤቱታ መቅረቡ  | ኢትዮጵያ | DW | 18.10.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዶክተር መረራ የእስር ሁኔታን በመቃወም አቤቱታ መቅረቡ 

በእስር ላይ የሚገኙት  የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ፣ ኦፌኮ ሊቀ መንበር ዶክተር መረራ ጉዲና ፣ ጉዳያቸው በታየበት በዚህ ሳምንት ሰኞ ፍርድ ቤት የተወሰዱት እጃቸው በብረት ታስሮ እንደነበረ ከጠበቆቻቸው አንዱ አቶ ወንድሙ ኢብሳ ገልጸዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:57
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
01:57 ደቂቃ

የዶክተር መረራ የእስር ሁኔታ

አቶ ወንድሙ ለዶይቸ ቬለ እንዳስረዱት፣ ይህ ዓይነቱ አሰራር ምንም ዓይነት የሕግም ሆነ የሞራል ድጋፍ የለውም። በዶክተር መረራ ጤንነት ላይም አሳሳቢ መዘዝ ሊያስከትል ስለሚችል ተቃውሟቸውን፣ እንዲሁም፣ ሌሎቹ ጠበቆቻቸው፣ ዘመዶቻቸው እና ወዳጆቻቸው እንዳይጎበኙዋቸው ያረፈው እገዳ እንዲነሳ በመጠየቅ ለፍርድ ቤት በጽሁፍ አቤቱታ አቅርበዋል።


ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic