የድሬዳው ጎርፍ ሰለባዎች ምሬት | ኢትዮጵያ | DW | 24.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የድሬዳው ጎርፍ ሰለባዎች ምሬት

ከዛሬ 5 ዓመት በፊት ድሬዳዋን ባጥለቀለቀው የጎርፍ አደጋ የተጠቁ ወገኖች እስካሁን ድረስ ልዩ ልዩ ችግሮቻቸው እንዳልተፈቱ አስታወቁ ።

default

ከአደጋው ሰለባዎች አንዳንዶቹ እንደሚሉት እስካሁን ቤት አላገኙም ። ያገኙትም ቢሆኑ የመብራትና የውሐ ችግራቸው አልተቃለለላችውም ። ያነጋገራቸው የድሬዳዋው ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል ።

ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic