የድል ቀን በዓል አከባበር በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 05.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የድል ቀን በዓል አከባበር በኢትዮጵያ

የኢጣልያ ፋሺስት ወረሪ ወጥቶ የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች በድል ወደ ሀገር የገቡበት ስድሳ ስምንተኛ ዓመት ዛሬ ተከብሮ ዋለ።

default

የበዓሉ አከባበር ስነ ስርዓት በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው የድል ሀውልት ዙርያ የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ በተገኙበት ተከናውኖዋል። የበዓሉን የአከባበር ሥነ-ሥርአት የተከታተለው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ አንዳንድ አርበኞችን አነጋግሮዋል።

ጌታቸው ተድላ/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic