የድህነት ቅነሳና የአምዓቱ ግብ | ዓለም | DW | 21.01.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የድህነት ቅነሳና የአምዓቱ ግብ

የተመድ እስከ አዉሮጳዉያኑ 2015ዓ,ም ድረስ አሳካዋለሁ ብሎ ያቀደዉ የልማት ግብ በቀሪዉ ጊዜ ሊከናወን እንደማይችል ተጠቆመ።

default

በጆሃንስበርግ ደቡብ አፍሪቃ የተካሄደዉ የዓለም ድህነት ጉባኤ ተሳታፊዎች እንዳመለከቱት እንደዉም ከዚህ ስብሰባ ማግስት ባዶ ሆዱን ወደየመኝታዉ የሚሄደዉ ሰዉ ቁጥር ከአንድ ቢሊዮን በላይ ይገመታል። እንዲያም ሆኖ እቅዱ ከተነደፈበት ወቅት አንስቶ በአፍሪቃ ጥቂት የማይባሉ አገራት በጀመሩት ጥረት መሻሻሎችን መታቸዉ ተመልክቷል። ክላዉስ ሽቴርክ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ