የዴንማርኩ ካርቱን ሰዓሊ ሽልማት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 09.09.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የዴንማርኩ ካርቱን ሰዓሊ ሽልማት

ከአምስት ዓመታት በፊት በዴንማርክ አንድ ጋዜጣ ላይ ነብዩ መሐመድን የሚመለከት ካርቱን ምስል በማዉጣት ቁጣን ቀስቅሶ የነበረዉ የካርቶን ስላቅ ሰዓሊ ሽልማት አገኘ።

default

ሜርክል ቬስተርጋርድን ሲሸልሙ

የጀርመን የፖስትዳም ጋዜጠኞች ማኅበር በየዓመቱ የሚያዘጋጀዉን የመገናኛ ብዙሃን ሽልማት ለ75ዓመቱ ኩርት ቬስተርጋርድ የሰጠዉ ላሳየዉ ሃሳብ በነጻነት የመግለጽ ድፍረት እንደሆነ ገልጿል። ሰዓሊዉ ሽልማቱን ከመራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል እጅ ተቀብሏል።

ዩርግ ቫግነር

ሸዋዬ ለገሠ፤ ነጋሽ መሐመድ

ተክሉ የኋላ