የዳይመንድስ ሊግ ውድድር ፍፃሜ በዙሪኽ | ስፖርት | DW | 02.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

የዳይመንድስ ሊግ ውድድር ፍፃሜ በዙሪኽ

የዳይመንድስ ሊግ ውድድር ትናንት በስዊትዘርላንድ የዙሪኽ ከተማ ተጠናቀቀ። የመዝጊያው ስነ ስርዓት በተጠናቀቀበት ጊዜ ከተካሄዱት ውድድሮች መካከል አንዱ በነበረው የወንዶች የ5,000 ሜትር ሩጫ ፉክክር ኢትዮጵያዊው አትሌት ሐጎስ ገብረሕይወት ድል ተቀዳጅቶዋል። ሆነ።


በሴቶች የ3,000 ሜትር ሩጫ ትውልደ ኬንያዊቷ የባህሬን አትሌት ሩት ጃቢት እና በሴቶች የ800 ሜትር ሩጫ ደቡብ አፍሪቃዊቷ ካስተር ሴሚንያም የዳይመንድስ ሊጉ አሸናፊዎች ለመሆን በቅተዋል።

ሀይማኖት ጥሩነህ

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic