የዳርፉር ዉዝግብና መፍትሄዉ | ኢትዮጵያ | DW | 09.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዳርፉር ዉዝግብና መፍትሄዉ

የፖለቲካ ውዝግብ የሆነው የዳርፉሩ ቀውስ፣ መፍትኄው ፖለቲካዊ መሆኑ ተነገረ።

default

የዳርፌር ተፈናቃዮች

በተባበሩት መንግሥታት ባለሥልጣናት ግምት መሠረት 300,000 ህዝብ ያለቀበትና 2,7 ሚሊዮን ኑዋሪዎች ቀዬአቸውን እየለቀቁ የተሰደዱበት ውዝግብ ፣ እንዴት መፍትኄ ሊገኝለት እንደሚችል፣ የአፍሪቃ ኅብረት የሸምጋዮች ቡድን ጠቁሞአል።

ታደሰ እንግዳው--ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ