የዲርክ ኑብል የኢትዮጵያ ጉብኝት | ኢትዮጵያ | DW | 11.01.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የዲርክ ኑብል የኢትዮጵያ ጉብኝት

የጀርመን የልማት ትብብር ሚንስትር ዲርክ ኒብል ዛሬ በኢትዮጵያ የየአራት ቀናት ጉብኝት ጀመሩ።

default

የጀርመን የልማት ትብብር ሚንስትር ዲርክ ኒብል

የሚንስትሩ የልዑካን ቡድን ረፋዱ ላይ ከአፍሪቃ ህብረት ባላስልጣናት ጋ ተነጋግረዋል። ዲርክ ኒብል ማምሻቸውን ከጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጋ ይወያያሉ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ