የደ/ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ፓርቲ ወቀሳ | ኢትዮጵያ | DW | 11.10.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የደ/ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ፓርቲ ወቀሳ

ሰባት የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያካተተው የኢትዮጵያ ፍትሕ እና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ግንባር ስለሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ከጥቂት ቀናት በፊት መግለጫ ሰጠ። የግንባሩ አንድ አካል የሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ

አንድነት ፓርቲ አባላት እንግልትና ካካባቢያቸው መፈናቀል እንደሚደርስባቸው ሊቀመንበሩ አቶ ገረሱ ገሳ አማረዋል። በደቡብ የወላይታ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበራ ቱራ ግን ባካባቢው ቀደም ሲል የተባለው ዓይነት ችግር እንደሌለ ነው ለዶይቸ ቬለ የገለጹት።ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic