የደን መልሶ ማቋቋሚያ ፕሮዤ በአማራ ክልል | ኢትዮጵያ | DW | 08.04.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የደን መልሶ ማቋቋሚያ ፕሮዤ በአማራ ክልል

የጥቁር ዓባይ ምንጭ የሆነው የጣና ሐይቅ እና አካባቢው በሚገባ ካልተጠበቀ እና እንክብካቤ ካልተደረገለት በመጪው ጊዜ አሳሳቢ መዘዝ ሊከተል እንደሚችል የጀርመን የተፈጥሮ ጥበቃ ድርጅቶች ጠበብት ጠቁመዋል።

ጀርመናዊው ፕሮፌሰር ሚካኤል ሱኮቭ ያቋቋሙት ድርጅት ከአማራ ክልል አስተዳደር ጋ ባንድነት በሚቀጥሉት አራት ዓመታት በጣና ሐይቅ አካባቢ ደን መልሶ እንዲያንሰራራ የሚያስችል አንድ ፕሮዤ ለመጀመር መስማማቱን ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic