የደን ልማትና የልማት ተግባራት | ጤና እና አካባቢ | DW | 01.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የደን ልማትና የልማት ተግባራት

በጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መዠንገር ዞን ጎደሬ ወረዳ ጉማሬ ቀበሌ የሚገኝ የተፈጥሮ ደን የለበሰ መሬት ለመዋዕለ ነዋይ አፍሳሽ ኩባንያ መሰጠቱ አሁንም እያነጋገረ ነዉ።

default

ጉዳዩን የሚከታተሉ ወገኖችን ባለፈዉ ሳምንት ማነጋገራችን ይታወሳል። በተጠቀሰዉ ስፍራ የሚገኙ የአካባቢዉ ኗሪዎች ደኑ ከህልዉናቸዉ ጋ መተሳሰሩን በመግለጽ እንዳይመነጠር የሚጠይቅ አቤቱታቸዉን እስከ አገሪቱ ርዕሰ ብሔር ጽሕፈት ቤት ማድረሳቸዉም ተገልጿል።

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ