የደን ሃብት ባለቤት ይሻል | ጤና እና አካባቢ | DW | 21.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የደን ሃብት ባለቤት ይሻል

በኢትዮጵያ ወትሮ ሲነገርና ሲታይ የነበረዉ የደን ይዞታ ዛሬ እጅግ ተመናምኖ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፤ እንደዉም በረሃማነት አፉን ከፍቶ ሊዉጠን ነዉ የሚሉ የመኖራቸዉን ያህል ይህኛዉ ዓይነት የዛፍ ዘር ከአገሪቱ ጥፋ ቢሉትም አይጠፋ የሚል የሚያዘናጋ አስተያየት የሚሰነዘሩም አልጠፉም።

default

ሜዳና ተራራዉ ደን ቢለብስ ይበጃል

በአገሪቱ የደን ሃብት እንዲበለጽግና ኅብረተሰቡም ሆነ መንግስት ከዚህ ዘርፍ ሊያገኝ የሚገባዉን ጥቅም እንዲያገኝ፤ በስልት ቢታቀድ፤ ብሎም ደን በተጠያቂነት የሚከታተለዉ ባለቤት ቢኖረዉ ዉጤቱ የራጋ ፍሰሃ ነዉ የሚለዉ ያነጋገርናቸዉ ባለሙያዎች አስተያየት ነዉ።

ሸዋዬ ለገሠ/ተክሌ የኋላ