የደቻቱ ወንዝ ብክለት | ጤና እና አካባቢ | DW | 22.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የደቻቱ ወንዝ ብክለት

የድሬዳዋው ደቻቱ ወንዝ ከተፈጥሮ መስህብነቱ በተጨማሪ ለአካባቢው ነዋሪዎች ብዙ ግልጋሎት የሚሰጥ ወንዝ ነው ።

default

ይህ ወንዝ ግን እንደ ሌሌች የከተማ ወንዞች በፋብሪካ ተረፈ ምርት የመበከል እጣ እይደገጠመው ይነገራል ። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከድሬዳዋ እንደዘገበው የአካባቢው ነዋሪዎች ወንዙ በኮካኮላ ፋብሪካ ተረፈ ምርት እየተበከለ መሆኑን ይናገራሉ ። ስለ ጉዳዩ የተጠየቀው የድሬዳዋ የአካባቢ ባለሥልጣን ፋብሪካው ባለሥልጣኑ የሚጠይቀውን የአካባቢ ተፅእኖ ግምገማ ተግባራዊ እያደረገ መሆኑን አስታውቋል ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች