የደቡብ ኦሴቲያው ውዝግብ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 11.08.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የደቡብ ኦሴቲያው ውዝግብ

በጆርጂያ ትንኮሳ ሩስያ ድንበር ተሻግራ ደቡብ ኦሴትያ ውስጥ በታንክና በአዳፍኔ በወሰደችው የአፀፋ ዕርምጃ የተባባሰው ግጭት አሁንም አልበረደም ።

default

የጆርጅያ ታንክ በደቡብ ኦሴትያ

ሩስያ እንደምትለው እየተባባሰ በሄደው ግጭት የሞቱት ሰዎች ቁጥር ሁለት ሺህ ደርሷል