የደቡብ ኢትዮጽያ ባህላዊ ዉበት | ባህል | DW | 28.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የደቡብ ኢትዮጽያ ባህላዊ ዉበት

አፍሪቃዊ ጥበብን ተላብሰዉ በማህበራዊ ህይወታቸዉ በተፈጥሮ እንዲሁም በከብት አያያዛቸዉ ተደናቂ በሆኑት በሃመር ብሄረሰቦች ዘንድ የጀመርነዉ ጉብኝት ዛሪም ይቀጥላል።

default

የሙርሲ ብሄረሰብ


በደቡብ ኢትዮጽያ በኦሞ ዞን ክልል የሚገኙት የሃመር ብሄሰቦች በተለይ ንብ በማንባታቸዉ ከብትን በማርባታቸዉ ይታወቃሉ። እንደዉም ባፈ-ታሪክ የሃመሮች አባት ባኒኪሞሮ በቀኝ ብቡቱ ንብ በግራ ብብቱ እበት ይዞ ቡስካ ተራራ ላይ የተፈጠረ የሃመር ብሄረሰቦች አባት ነዉ የሚል እምነት እንዳላቸዉ ከሃመሮች ጋር እጅግ የተዛመደዉ ስነ-ሰብአዊ ልቦ ወለድ ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ አጫዉቶናል። ደራሲ ፍቅረማርቆስ በብሄረሰቡ ባህል ዙርያ ከቡስካ ተራራ በስተጀርበን ዛሪም ሊያስቃኘን ተዘጋጅቶአል
የዛሪ አስራ ስምንት አመት ግድም ነዉ፣ እንደ ደራሲዉ እንደ አቶ ፍቅረማርቆስ ደስታ ገለጻ ወደ ደቡብ ኢትዮጽያ የመምህርነት ስራዉን ለመከወን ወደ ኦሞ ዞን ያቀናዉ፣ ለሰዉ ልጅ ያላቸዉ ከፍተኛ ፍቅር ልዩ የሆነዉ ተፈጥሮዋዊ ዉበት ስቦት ማህበረሰቡን ለማስተዋወቅ ብዕሩን ያነሳዉ በዉስጣቸዉ እነሱን መስሎ አባት እናት አግኝቶ ከቡስካ ተራራ በስተጀርባ ድንግል ዉበት ሲል የማህበረሰቡን ህይወት በልቦለድ መልክ ለአንባቢ ያቀረበዉ ... እናዳምጥ

Azeb Tadesse