የደቡብ አፍሪቃ ገዢ ፓርቲ ዉዝግብ | አፍሪቃ | DW | 26.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የደቡብ አፍሪቃ ገዢ ፓርቲ ዉዝግብ

የፓርቲዉ ዋና ፀሐፊ ጋዉዴ ማንተሼ ኤ ኤን ሲ የተሸነፈዉ በፕሬዝደንት ጃኮብ ዙማ ምክንያት ነዉ ብለዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:03

የደቡብ አፍሪቃ ገዢ ፓርቲ ዉዝግብ

ደቡብ አፍሪቃ ዉስጥ በቅርቡ በተደረገዉ የአካባቢ መስተዳድሮች ምርጫ የሐገሪቱ ገዢ ፓርቲ የደቡብ አፍሪቃ የአፍሪቃ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኤ ኤን ሲ) ርዕሠ-ከተማ ፕርቶሪያን ጨምሮ በአራት ትልልቅ ከተሞች መሸነፉ የፓርቲዉን ፖለቲከኞች እያወዛገበ ነዉ።የፓርቲዉ ዋና ፀሐፊ ጋዉዴ ማንተሼ ኤ ኤን ሲ የተሸነፈዉ በፕሬዝደንት ጃኮብ ዙማ ምክንያት ነዉ ብለዋል።ይሁንና ለሽንፈቱ የፓርቲዉ አመራር ሙሉ ሐላፊነቱን እንደሚወስድ ዋና ፀሐፊዉ አስታዉቀዋል።የጁሐንስበርጉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

መላኩ አየለ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic