የደቡብ አፍሪቃ የፖለቲካ ቀዉስ መዘዝ | አፍሪቃ | DW | 05.04.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የደቡብ አፍሪቃ የፖለቲካ ቀዉስ መዘዝ

ደቡብ አፍሪቃ ዉስጥ በተፈጠረዉ የፖለቲካ ቀዉስ ምክንያት የሀገሪቱ የምጣኔ ሃብት ማሽቆልቆሉን ስታንዳርድ ኤንድ ፑርስ የተሰኘዉ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም አመለከተ። የደቡብ አፍሪቃዉ ፕሬዝደንት ጃኮብ ዙማ ሰሞኑን ባደረጉት የካቢኔ ሹም ሽር ከገዢዉ ፓርቲ አመራሮች ሳይቀር ከፍተኛ ተቃዉሞ እንዳጋጠማቸዉ ተገልጿል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:18
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:18 ደቂቃ

የፖለቲካዉ ቀዉስ ኤኮኖሚዉን ጎድቶታል፤

 በደቡብ አፍሪቃ የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችም በዙማ አመራር ላይ እምነት ያጡ መሆናቸዉን በመግለፅ ስልጣን እንዲለቁ ግፊት እያደረጉ ነዉ። ዝርዝር ዘገባ ከጆሃንስበርግ ዘጋቢያችን መላኩ አየለ ልኮልናል።

መላኩ አየለ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic