የደቡብ አፍሪቃ የሥራ አጥ ቁጥር ማሻቀብ | አፍሪቃ | DW | 23.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

   የደቡብ አፍሪቃ የሥራ አጥ ቁጥር ማሻቀብ

ደቡብ አፍሪቃ በየዓመቱ ለ300 ሺሕ ዜጎችዋ አዳዲስ የሥራ ዕድል ካልፈጠረች ሥራ አጥነት የሐገሪቱን የምጣኔ ሐብት ዕድገት ሊያናጋዉ ይችላል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:51
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:51 ደቂቃ

የደቡብ አፍሪቃ ሥራ አጥነት

  የደቡብ አፍሪቃ ሥራ አጦች ቁጥር አለቅጥ ማሻቀቡን የሐገሪቱ ባለሥልጣናት እና ጉዳዩን የሚያጠኑ ባለሙያዎች አስታወቁ።የሥራ አጡ ቁጥር ከ13 ዓመት ወዲሕ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ አሻቅቧል።የምጣኔ ሐብት አዋቂዎች እንደሚሉት ደቡብ አፍሪቃ በየዓመቱ ለ300 ሺሕ ዜጎችዋ አዳዲስ የሥራ ዕድል ካልፈጠረች ሥራ አጥነት የሐገሪቱን የምጣኔ ሐብት ዕድገት ሊያናጋዉ ይችላል። 

መላኩ አየለ

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ

 

Audios and videos on the topic