የደቡብ አፍሪቃ አካባቢ ም/ቤታዊ ምርጫ | አፍሪቃ | DW | 01.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የደቡብ አፍሪቃ አካባቢ ም/ቤታዊ ምርጫ

ደቡብ አፍሪቃውያን ሰሞኑን የአካባቢ እና የከተሞች አስተዳደር ምክር ቤታዊ ምርጫዎች ያካሂዳሉ። ምርጫው ለገዢው የአፍሪቃውያን ብሄረተኞች እንቅስቃሴ ፣ በምህፃሩ ለ«ኤ ኤን ሲ» ወሳኝ ይሆናል ነው የሚባለው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:29

ለ«ኤ ኤን ሲ» ወሳኝ የሚባለው ምርጫ

ምክንያቱም፣ የፖለቲካ ተንታኞች እንደሚገምቱት፣ «ኤ ኤን ሲ» በዚሁ ምርጫ ከዋነኞቹ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠንካራ ፉክክር ይገጥመዋል። ስለ አካባቢ እና የከተሞች አስተዳደር ምክር ቤታዊ ምርጫዎች ዝግጅት ሂደት እና ስለምርጫ ዘመቻው ጆሀንስበርግ የሚገኘውን ወኪላችን መላኩ አየለን ቀደም ሲል በስልክ አነጋግሬዋለሁ።


መላኩ አየለ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic