የደቡብ አፍሪቃዉ ፕሬዝዳንት በለንደንና ኮንዶም | ኢትዮጵያ | DW | 12.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የደቡብ አፍሪቃዉ ፕሬዝዳንት በለንደንና ኮንዶም

ለደቡብ አፍሪቃ በሚልዮን የሚቆጠር ኮንዶም መግዛት የሚያስችል የ 1,1 ሚልዮን ዩውሮ እርዳታ እንደምትሰጥ አስታውቃለች። ብሪታንያ ይህን ያስታወቀችው፣ የደቡብ አፍሪቃው ፕሬዚዳንት ጀኮብ ዙማ ለጉብኝት ከሰሞኑ ወደ ለንደን ብቅ ብለው በነበረበት ወቅት ነው

default

ዙማ

«ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ» እንደሚባለው ካልሆነ በስተቀር፣ ከሞራል አኳያ፣ ከታዬ፣ እርዳታው፣ ፋይዳቢስ ነው። ይሁንና በመጪው ሰኔ 4,2002 የዓለም የአግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ከመጀመሩ በፊት HIV/AIDS ይበልጥ እንዳይስፋፋ ለመከላከል በሚል ሰበብ ፣ ብሪታንያ፣ ባለፈው ማክሰኞ ፣ ለደቡብ አፍሪቃ በሚልዮን የሚቆጠር ኮንዶም መግዛት የሚያስችል የ 1,1 ሚልዮን ዩውሮ እርዳታ እንደምትሰጥ አስታውቃለች። ብሪታንያ ይህን ያስታወቀችው፣ የደቡብ አፍሪቃው ፕሬዚዳንት ጀኮብ ዙማ ለጉብኝት ከሰሞኑ ወደ ለንደን ብቅ ብለው በነበረበት ወቅት ነው። ሐና ደምሴ ዝርዝር ዘገባ አላት።

ሐና ደምሴ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic