የደቡብ ሱዳን ድርድር | አፍሪቃ | DW | 24.02.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የደቡብ ሱዳን ድርድር

ካለፉት 14 ወራት ወዲህ የርስበርስ ጦርነት የቀጠለባት የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር ትናንት አዲስ አበባ ላይ እንደገና ተጀመረ። ተቃናቃኞቹ ወገኖች ሁሉን የሀገሪቱን ክፍሎች ተወካየቸን ያሳተፈው ያሁኑ ድርድር በሀገራቸው ሰላም ለማውረድ

የሚያስችላቸው የመጨረሻ አጋጣሚ መሆኑን በመገንዘብ ዕድሉን እንዲጠቀሙበት አደራዳሪው የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ፣ በምሕፃሩ « ኢጋድ » አሳስቧል። የድርድሩ ሂደት ምን ይመስላል? የአዲስ አበባውን ወኪላችንን በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic