የደቡብ ሱዳን የወደፊት ዕጣ | ኢትዮጵያ | DW | 09.02.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የደቡብ ሱዳን የወደፊት ዕጣ

የደቡብ ሱዳን ህዝበ ውሳኔ ውጤት ከሰሜኑ መነጠል መሆኑ ከታወቀ ወዲህ የደቡብ ሱዳን የወደፊት ዕጣ ማነጋገር ይዟል ።

default

ነፃነትን የመረጠችው ደቡብ ሱዳን ጠንካራ ሀገር ለመሆንና አቅሟን ለመገንባትና ከሚያስፈልጓት ውስጥ የመሪዎቿ ራዕይና ብቃት እንዲሁም ከአካባቢው ሀገራት ጋር ያላት ግንኙነት ወሳኝ መሆናቸውን ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው አንድ ዩናይትድ ስቴትስስ የሚገኙ ተንታኝ ተናግረዋል ። እኝሁ ፕሮፌሰር ሩት እዮብ የተባሉት የፖለቲካ ሳይንስ ምሁርና የሱዳን ጉዳዮች ተንታኝ የደቡብ ሱዳን ነፃነት ለአካባቢው ሰላምና መረጋጋት አዎንታዊ ሚናም ይጫወታል ብለዋል ። ያነጋገራቸው የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

አበበ ፈለቀ

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ