የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር አለመሳካት | አፍሪቃ | DW | 06.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር አለመሳካት

ሶስተኛዉ የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር ሳይሳካ መቅረቱ ተገለጠ።

የደቡብ ሱዳን የሕብረተሰብ ተጠሪዎች በመላ እጅግ ያዘኑበት ሁኔታ ሶስተኛዉ የተሰኘዉ የድርድር ምዕራፍ የከሸፈ ሲሆን፤ ከአደራዳሪዎቹ መካከል በዶክተር ሪየክ ማቻር የሚመራዉ የተቃዉሞ ወገን ግን አሁንም ተስፋዉ እንዳልተሟጠጠ ነዉ የሚናገሩት። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ተክሌየኋላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic