የደቡብ ሱዳን እና የቻይና ግንኙነት | ኢትዮጵያ | DW | 12.02.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የደቡብ ሱዳን እና የቻይና ግንኙነት

ቻይና የሱዳን መንግስት ጦር በዳርፉር በየምታካሂደውን ጥቃት እንድታበቃ አንዳችም ቅድመ ግዴታ ሳታሳርፍ በዚችው ሀገር ነዳጅ ዘይት ኢንዱስትሪ ውስጥ ገንዘቧን የምታሰራበት ፖሊሲዋ ከያግጣጫው ብዙ ትችት እየተሰነዘረበት ነው።

default

በሌላ ሀገር ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ እንደማትገባ ሁሌ በመደጋገም የምትከራከረዋ ቻይና በቅርቡ ከሱዳን ተገንጥሎ ነጻ መንግስት ከሚያቋቁመው ደቡብ ሱዳን ጋ በሚኖራት ግንኙነት ላይ ይኸው ፖሊሲዋ የሚኖረው ተጽዕኖ ይኖር ይሆን?

አርያም ተክሌ

መስፍን መኮንን