የደቡብ ሱዳን ስደተኞች እና የደቡብ ሱዳን ሬፈረንደም | ዓለም | DW | 11.01.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የደቡብ ሱዳን ስደተኞች እና የደቡብ ሱዳን ሬፈረንደም

ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን የያዘው የደቡብ ሱዳን ህዝበ ውሳኔ እንደታቀደለት እስከ ቅዳሜ ድረስ ይቀጥላል።

default

የኢትዮጵያ እና የአፍሪቃ ህብረት የደቡብ ሱዳን ልዑክ አሮፕ ዳይናኮል ከዶይቸ ቬለ ጋ ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት፡ በኢትዮጵያ የሚገኙት ወደ አስር ሲህ የሚጠጉ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች በኢትዮጵያ በተከፈቱ ሶስት የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች በመሄድ በህዝበ ውሳኔው ተሳትፈዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ