የደቡብ ሱዳኑ ጅምላ ጭፍጨፋና የተ መ ድ አቋም | አፍሪቃ | DW | 24.04.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የደቡብ ሱዳኑ ጅምላ ጭፍጨፋና የተ መ ድ አቋም

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ፣ በዘርና በጎሣ ላይ ያተኮረው የደቡብ ሱዳን የጀምላ ግድያ እጅግ እንዳሳሰበው ገለጠ። የመንግሥታቱ ድርጅት ዋና ጸሐፊ ቃል አቀባይ እንዳሉት ድርጅቱ የጅምላ ጭፍጨፋውንና ለግድያው መባባስ አስተዋጽዖ ያደረጉትን አካላት አውግዟል።

።ከዚህም ሌላ ይኸው የርስ-በርስ ግጭት፣ የመንግሥታቱን ድርጅት-የደቡብ ሱዳን ነፍስ አድን እንቅሥቃሤ እየተፈታተነ መሆኑን ድርጅቱ አስታውቋል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic